Contents

ኢትዮ ቴሌኮም

ኢትዮ ቴሌኮም የሰው ኃይል አቅሙን ለመገንባት ባለመ መልኩ ከአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር በጣምራ የሚያኪያሂደውን የቴሌኮም ኢንጅነሪንግ የድህረ ምረቃ ትምህርትን ከሚከታተሉ የኩባንያው ሠራተኛ ተማሪዎች ውስጥ ለምርቃት የሚያበቁ መስፈርቶችን ላሟሉ 37 ተማሪዎች የእውቅና ስነስርአት ቅዳም ህዳር 22, 2011ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ተኪያሂዷል።

Pages