Article

የአዲስ አበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለሠራተኞቹ የውጤት ተኮርምዘና (BSC)

የአዲስአበባ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትየ ሠራተኛውን አፈጻጸም በተጨባጭ የአፈጻጸም መረጃ ላይ በመመሥረት ለመለካትናለ ማሻሻል የሚያስችል የውጤት ተኮር ምዘና ሥልጠና ሰጠ፡፡

ኢንስቲትዩቱ በኢትዮጵያ ሆቴል ባካሄደው የሠራተኞች ሥልጠና በሁለትዙር 60 ሠራተኞች ተሳትፈዋል፡፡

እነዚ ህና መሰልሥልጠናዎች በተከታታይ ቢሰጡ የኢንስቲትዩቱን አቅም ይገነባል ያሉት ሠልጣኞች፣ በሥልጠናው የነበራቸውን አቅም ማሳደጋቸውን ገልጸዋል፡፡ ከሥልጠናው በመነሣት ምበቀጣይየ ውጤት ተኮር ሥርዓቱ እንደሚተገበር ይጠበቃል፡፡